ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
14 የእስራኤልም ልጆች ግን ከከተማቸው ወረዱና ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውትም ወደ ቤቱሊያ አመጡት፥ በከተማቸው ገዢዎች ፊት አቀረቡት፤
参见章节 复制
14 የእስራኤልም ልጆች ከአንባቸው ወርደው ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውም ወደ ቤጤልዋ ወሰዱት።
参见章节 复制