ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
13 በተራራው ተደብቀው አክዮርን አስረው በተራራው ሥር ጥለውት ወደ ጌታቸው ተመለሱ።
参见章节 复制
13 የአክዮርንም እግር ብረት ፈቱት፤ በተራራውም በታች አሰሩት፤ በዚያም በተራራው በታች ጣሉት፤ ትተውትም ወደ ጌታቸው ተመለሱ።
参见章节 复制