本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የከተማዋ ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማዋ ወጥተው ወደ ተራራው ጫፍ ወጡ፥ ወንጭፍ የያዙ ሰዎች ድንጋይ እየወረወሩ ወደ ላይ እዳይወጡ ከለከሉአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዚያችም ሀገር ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማ ወደ ተራራው ራስ ሄዱ። ወንጭፍ የያዙ ሰዎችም ሁሉ መግቢያውን ጠበቁ፤ በላያቸውም መርግ ጣሉ። 参见章节 |