本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሸንጎውን ከበው የነበሩት ሰዎች ጫጫታቸውን አቋርጠው ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በእንግዳ ሕዝቦች እና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት አኪዮርን እንዲህ አለው፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህ በኋላ በሸንጎው ዙሪያ ያሉ እነዚያ ሰዎች ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ሠራዊት አለቃ ሆሎፎርኒስ አክዮርን በፍልስጥኤም ወገኖችና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፦ 参见章节 |