本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአባቶቻቸውን መንገድ ትተዋልና፥ አሁን ያወቁትን የሰማዩን አምላክ አምልከዋልና፥ ከአማልክቶቻቸው ፊት አባረሩአቸው፤ ወደ መስጴጦምያ ሸሸተው መጡ፥ በዚያም ብዙ ዘመን ኖሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የወገኖቻቸውንም መንገድ ትተዋልና ላወቁት ከጣዖቶቻቸው ፊት ላወጣቸው ለሰማይ አምላክ ለእግዚአብሔርም ሰግደዋልና ወደ መስጴጦምያ ሸሽተው በዚያ ብዙ ዘመን ኖሩ። 参见章节 |