本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአሞን ልጆች ሁሉ መሪ የሆነው አክዮር እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “እንግዲህ ጌታዬ ከባርያህ አንደበት ቃል ስማ፤ በዚህ በተራራማው አገር፥ በአጠገብህ ስለሚኖሩ ሕዝብ እውነቱን እነግርሃለሁ፤ ከባርያህ አንደበት ሐሰት አይወጣም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የአሞን ልጆች ሹም አክዮርም እንዲህ አለ፥ “ከእኔ ከባርያህ አንደበት ይህን ነገር ስማ፤ ከእኔ ከባሪያህ አንደበት ሐሰት ነገር አይወጣምና፥ በእነዚህ አንባዎች፥ በአቅራቢያህም ስለሚኖሩ ስለእነዚህ ወገኖች እውነት ነገርን እነግርሃለሁ። 参见章节 |