本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እንዲህም አላቸው፦ “የከነዓን ልጆች እስቲ ንገሩኝ፥ በተራራማው አገር የሚቀመጠው ሕዝብ ምን ዓይነት ነው? በየትኞቹ ከተሞችስ ይኖራሉ? የሠራዊታቸው ብዛት ምን ያህል ነው? ኃይላቸውና ጽናታቸውስ ምን ላይ ነው? ሠራዊታቸውን የሚመራና እንደ ንጉሣቸው የተሾመስ ማን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም አላቸው፥ “የከነዓን ልጆች ሆይ! ንገሩኝ፤ በተራሮች የሚኖሩ እነዚህ ወገኖች ምንድን ናቸው? በከተሞች የሚኖሩ፥ ሠራዊታቸውም ብዙ የሆኑ እኒያስ ወገኖች ምንድን ናቸው? ጽናታቸውስ ምን ያህል ነው? በእነርሱስ ላይ የነገሠ ንጉሥ ማን ነው? ወይስ ሹማቸው? ወይስ አለቃቸው ማን ነው? 参见章节 |