本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ አሁን አልቃዬና ጌታዬ በዚህ ሕዝብ ጥፋት ካለበት፥ በአምላካቸው ላይ ኃጢአት ከሠሩና እኛም ጥፋታቸውን ካረጋገጥን ወጥተን እንገጥማቸዋለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም አቤቱ ጌታዬ እነዚህ ወገኖች በደል እንዳለባቸው፥ ፈጣሪያቸውንም በድለው እንደ ሆነ ይህ መሰናክላቸው ነውና አንድ ጊዜ እናረጋግጥ፤ ከዚያ በኋላ ወጥተን እንዋጋቸዋለን። 参见章节 |