本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አሁን ግን ወደ አምላካቸው ተመልሰዋል፥ ከተበታተኑበትም ቦታ ተመልሰዋል፥ ቤተ መቅደሳቸው ያለበትን ኢየሩሳሌምንም ይዘዋል፤ ባዶውን ስለ ነበር ተራራማውን አገር ያዙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዛሬ ግን ወደ ፈጣሪያቸው ተመለሱ፤ ከተበተኑበትም ሀገር ከዚያ ተሰበሰቡ፤ ቤተ መቅደስ ባለበት በኢየሩሳሌም ኖሩ፤ ምድረ በዳም ነውና በተራራው ኖሩ። 参见章节 |