本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገር ግን እርሱ ከወሰነላቸው መንገድ ፈቀቅ ባሉ ጊዜ በብዙ ጦርነቶች ተደመሰሱ፥ ተማርከው ወደ ባእድ አገር ተወሰዱ፤ የአምላካቸው ቤተ መቅደስ ፈረሰ፤ ከተሞቻቸውም በጠላቶቻቸው ተያዙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ያዘዛቸውን ሥርዐት በተዉ ጊዜ ግን ፈጽሞ በብዙ ጦር አጠፋቸው፤ ወደ ባዕድ ሀገርም ተማረኩ፤ የፈጣሪያቸው ማደሪያ ቤተ መቅደስም ፈረሰ፤ ምድረ በዳም ሆነ፤ ከተሞቻቸውንም ጠላቶቻቸው ያዙባቸው። 参见章节 |