ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
17 በአምላካቸው ፊት ኃጢአትን እስካልሰሩ ድረስ በለጸጉ፥ ኃጢአትን የሚጠላ አምላካቸው ከእነርሱ ጋር ነውና።
参见章节 复制
17 “በፈጣሪያቸውም ፊት ባልበደሉ ጊዜ መልካም ነገር ሁሉ ሆነላቸው፤ በደልን የሚጠላ እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ነበረና።
参见章节 复制