本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአሞራውያን ምድርም ተቀመጡ፤ ሐሴቦናውያንንም ሁሉ በኃይላቸው አጠፉአቸው፤ ዮርዳኖስን ተሻግረው ተራራማውን አገር ሁሉ ወረሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በአሞራውያን ሀገርም ኖሩ፤ የሐሴቦንንም ሰዎች ሁሉ በኀይሉ አጠፋ ዮርዳኖስንም ተሻግረው ተራራማውን ሀገር ሁሉ ወረሱ። 参见章节 |