Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የእስራኤል ልጆች ለጦርነት መዘጋጀታቸው፥ ወደ ተራራማው ከተማ የሚያስተላልፈውን መንገድ መዝጋታቸው፥ የከፍተኛ ኮረብታዎቻቸውን ራሶች ማጠራቸው፥ በሜዳዎቻቸው ወጥመድ ማበጀታቸው ለአሦር ዋና የጦር አዛዥ ለሆሎፎርኒስ ተነገረው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 “የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ለሰ​ልፍ ተዘ​ጋጁ፤ የኮ​ረ​ብ​ታ​ቸ​ው​ንም በሮች ዘጉ። የአ​ም​ባ​ው​ንም ራሶች አጠሩ፤ መን​ገ​ዱ​ንም ጐፃ​ጕፅ አደ​ረጉ” ብለው ለአ​ሦር ሠራ​ዊት አለቃ ለሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ነገ​ሩት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 5:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告