ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
9 የእስራኤልም ሰዎች ወደ እግዚአብሔር በብርቱ እጅግ ጮሁ፥ በብርቱም ነፍሳቸውን ዝቅ አደረጉ።
参见章节 复制
9 የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ ሰውነታቸውንም በጽኑ ኀዘን አሳዘኑ።
参见章节 复制