本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያን ዘመን ሊቀ ካህን የነበረው ኢዮአቄም በቤቱሊያና በዶታይም ሜዳ አጠገብ በኤስድራሎን ፊት ለፊት በምትገኘው በቤቶሜስታይም ለሚኖሩ ሰዎች ጻፈ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ወራት በኢየሩሳሌም የሚኖር የካህናቱ አለቃ ኢዮአቄም በዶታይም አጠገብ ባለች ምድረ በዳ፥ በኤስድራሎም አንጻር ባለች በቤጦሜስቴምና በቤጤልዋ ለሚኖሩ ሰዎች ጻፈ። 参见章节 |