本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የተራሮችን ሁሉ ጫፍ ያዙ፥ በተራሮች ላይ ያሉትንም መንደሮች ቅጥር ሰሩ፥ አዝመራቸው ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ስለ ነበር ለጦርነት የሚሆን ስንቅን አዘጋጁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከፍ ያሉ የተራራዎቻቸውንም ጫፎች ያዙ። በሚኖሩባቸው መንደሮችም መሸጉ። አዝመራቸውም ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ነበርና ለጦርነት ስንቅን አዘጋጁ። 参见章节 |