本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምክንያቱም ከምርኮ የመለሱት በቅርቡ ስለሆነና የይሁዳም ሕዝብ የተሰባሰቡት፥ ዕቃዎቹን መሠዊያውንና መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ ያነጹት በቅርቡ ስለ ነበረ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከይሁዳ የተመረጡ ወገኖችም ሁሉ በቅርቡ ከምርኮ ከተመለሱ በኋላ ተሰብስበው ነበርና ምሥዋዑንና ንዋየ ቅድሳቱን፥ ቤተ መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ አነጹት። 参见章节 |