本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በጌታ ፊት የሚቆሙት ካህናት ሁሉና ጌታን የሚያገለግሉ ሁሉ በወገባቸው ማቅ ታጥቀው የሕዝቡን የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የዘወትር መሥዋዕት፥ ስእለትና በፈቃድ የሚሰጠውንም ሥጦታ አቀረቡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና ካህናቱ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ የሚሠሩ ሰዎች በወገባቸው ማቅ ታጠቁ፤ የዘወትሩን መሥዋዕት፥ የስእለቱንና ሕዝቡ በፈቃድ የሚያቀርቡትን መሥዋዕት አገቡ። 参见章节 |