本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ ድምጻቸውን ሰማ፥ መከራቸውንም አየ፤ ሕዝቡ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ሁሉን በሚችል በጌታ መቅደስ ፊት ለብዙ ቀኖች ጾሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርም መከራቸውን አይቶ ልመናቸውን ሰማ፤ ሕዝቡም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር መቅደስ ፊት ብዙ ቀን ጾሙ። 参见章节 |