本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ፤ ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው እንዳይዘረፉ፤ የወረሱአቸው ከተሞቻቸው እንዳይደመሰሱ፤ የተቀደሰው ቦታ በአረመኔዎች እንዳይረክስና እንዳይዋረድ ወደ እግዚአብሔር አጥብቀው ባንድነት አለቀሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልጆቻቸውን እንዳይነጠቁ፥ ሚስቶቻቸውን እንዳይማረኩ፥ የርስታቸው ከተሞችም እንዳይጠፉ፥ መቅደሳቸውንም እንዳያረክሱ፥ ለአሕዛብም መዘበቻ እንዳያደርጉት ወደ እስራኤል አምላክ በአንድነት ፈጽመው ጮኹ። 参见章节 |