本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ፥ ሴቶችና ሕፃናትም በቤተ መቅደሱ ፊት ተደፉ፤ በራሶቻቸውም ላይ አመድ ነሰነሱ፥ በጌታ ፊት ማቃቸውን ዘረጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስራኤልም ወገኖች ሁሉ ሚስቶቻቸውና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ልጆቻቸውም በቤተ መቅደስ ደጃፍ ወደቁ፤ በራሳቸውም ትቢያ ነሰነሱ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ማቃቸውን አነጠፉ፤ መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ። 参见章节 |