本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነርሱና ሚስቶቻቸው፥ ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸው፥ በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ፥ ቅጥረኞችና በብር የተገዙ ሁሉ በወገባቸውን በማቅ ታጠቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነርሱም ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸውም፥ ምንደኛውና ስደተኛው ሁሉ፥ በዋጋም የተገዛው ሁሉ ማቅ ለብሰው አለቀሱ። 参见章节 |