本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስንዴ በሚታጨድበት ጊዜ ወደ ደማስቆ ሜዳ ወርዶ እርሻቸውን በሙሉ አቃጠለ፥ የበጐቻቸውንና የበሬዎቻቸውን መንጎች ለጥፋት ሰጣቸው፥ ከተሞቻቸውን በዘበዘ፥ ሜዳዎቻቸውን አጠፋ፥ ወጣቶቻቸውን ሁሉ በሰይፍ አፍ መታ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በስንዴ አዝመራ ጊዜም በደማስቆ ወዳለ ሜዳ ወርዶ አዝመራቸውን ሁሉ አቃጠለ፤ የላሞቻቸውንና የበጎቻቸውንም መንጋዎች ይዘርፏቸው ዘንድ አዘዘ፤ አምባቸውንም አፈረሰ፤ ልጆቻቸውንም ማረከ፥ ጎልማሶቻቸውንም ሁሉ በጦር ገደለ። 参见章节 |