本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ኤፍራጥስን ተከትሎ፥ በመስጴጦምያ አልፎ በአብሮን ወንዝ ትይዩ ያሉ ምሽግ ያላቸውን ከተሞች ደምስሶ እስከ ባሕሩ ድረስ ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኤፍራጥስንም ተሻግሮ ወደ መስጴጦምያ ሄደ፤ ወደ ባሕርም እስኪደርስ ድረስ በአርባኒ ወንዞች ላይ ያሉ ታላላቅ ከተሞችን ሁሉ አፈረሰ። 参见章节 |