本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከነነዌ ከተማ ወጥተው ወደ ቤክቲሌት ሜዳ የሦስት ቀን ጉዞ ተጓዙ፤ ከቤክቲሌት አጠገብ በሚገኝ ከላይኛው ኬልቅያ በስተ ግራ በኩል ባለው ተራራ ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከነነዌም ወጥተው በበቄጤሊት ሜዳ አንጻር የሦስት ቀን ጎዳና ሄዱ፤ ከላይኛው ቂልቅያ በስተግራ በኩል ባለው ተራራ አጠገብ በበቄጤሊት አንጻር ሰፈሩ። 参见章节 |