本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከእነሱም ጋር ብዛታቸው እንደ አንበጣና እንደ ምድር አሸዋ የሆኑ ብዙ ድብልቅ ሕዝብ ሄዱ፤ ብዛታቸውም ቍጥር አልነበረውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእነርሱም ጋር አንድ የሆኑ፥ ብዛታቸውም እንደ አንበጣና እንደ ባሕር አሸዋ የሆኑ ብዙ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወጡ። ከብዛታቸውም የተነሣ ቍጥር የላቸውም። 参见章节 |