本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ሆኖ ከንጉሡ ከናቡከደነፆር ቀድሞ ወደ ዘመቻ ለመሄድና በምዕራብ በኩል ያለ ምድርን ሁሉ በሠረገላዎች፥ በፈረሰኞችና በተመረጡ እግረኞች ሊሸፍኑ ወጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ወጣ፤ በፈረሶችና በሠረገላዎች፥ በተመረጡ አርበኞችም በምዕራብ አንጻር ያለ ምድርን ሁሉ ይሸፍን ዘንድ ከንጉሡ አስቀድሞ ዘመተ። 参见章节 |