Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 አንተ ግን ቀድመህ ሂድና ግዛቶቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን አሳልፈው ከሰጡህ ፍርዳቸውን እስከሚቀበሉበት ቀን ድረስ ጠብቀህ አቆያቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አንተ ግን ቀድ​መህ አው​ራ​ጃ​ዎ​ቻ​ቸ​ውን ሁሉ ያዝ​ልኝ፤ ራሳ​ቸ​ውን ወዳ​ንተ ቢመ​ልሱ በእ​ነ​ርሱ እስ​ከ​ም​ፈ​ር​ድ​በት ቀን ለእኔ ትጠ​ብ​ቃ​ቸ​ዋ​ለህ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 2:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告