本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዓሥራ ስምንተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሃያ ሁለተኛው ቀን በአሦሩ ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤት ከዚህ በፊት እንደ ተናገረው አገሮቹን ሁሉ ለመበቀል ምክክር ተደረደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት በጨረቃ አቈጣጠር በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን እንደ ተናገረው ሀገሩን ሁሉ ይበቀል ዘንድ በአሦር ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ምክር ተመከረ። 参见章节 |