本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጠጉርዋን ተሠርታ ሻሽ አሰረች፤ ለመሳብም የተልባ እግር ልብስ ለበሰች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አርበኛቸው በጐልማሳ እጅ ድል አልተነሣምና፥ የጤጣኖስ ልጆችም ያጠፉት አይደሉምና። ታላላቁ አርበኞችም ድል አልነሡትም፤ ነገር ግን የሜራሪ ልጅ ዮዲት በደም ግባቷ አጠፋችው። 参见章节 |