本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ድንበሬን ሊያቃጥል፥ ጐልማሶቼን በሰይፍ ሊገድል፥ ጨቅላ ልጆቼን በምድር ላይ ሊጥል፥ ሕጻናቴንና ደናግላኔንም በምርኮ ሊወስድ ደፍሮ ተናግሮ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ ሠራዊቱም በሕዝቡ መካከል ነው፤ ከሚያሳድዱኝም ሰዎች እጅ አዳነኝ። 参见章节 |