本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እጅግ በጣም ከበረች፥ መቶ አምስት ዓመት እስኪሆናት ድረስ በባሏ ቤት አረጀች፤ አገልጋይዋን ነጻ ለቀቀቻት። በቤቱሊያ ዓረፈች፥ በባሏ በምናሴ ዋሻ ተቀበረች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዮዲትም ሕዝቡ የሰጧትን የሆሎፎርኒስን ገንዘብ፥ ከመኝታ ቤቱም የወሰደችውን የራስጌውን ሰይፍ ለመታሰቢያ ለእግዚአብሔር ሰጠች። 参见章节 |