本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ብዙ ሰዎች ሊያገቧት ፈልገው ነበረ፥ ነገር ግን ባሏ ምናሴ ከሞተበትና ወደ ሕዝቡ ከተሰበሰበበት ጊዜ ጀምሮ በሕይወት ዘመኗ ሁሉ ራሷን ለማንም አልሰጠችም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ወደ ኢየሩሳሌምም በደረሱ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ ሕዝቡም ራሳቸውን ባነጹ ጊዜ የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና የፈቃድ ቍርባናቸውን፥ ስጦታቸውንም አቀረቡ። 参见章节 |