本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዮዲትም ሕዝቡ የሰጣትን የሆሎፎርኒስን ንብረቶች ሁሉ ለእግዚአብሔር አቀረበች። ከመኝታ ቤቱ ያመጣችውን መጋረጃ እንደ ስእለት አድርጋ ለጌታ ሰጠች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 መሥዋዕቱ ሁሉ ለበጎ መዓዛ አይበቃምና፥ ስቡም ሁሉ ከቍርባንህ ያንሣልና። እግዚአብሔርን የሚፈራው ሰው ግን ሁልጊዜ ገናና ነው። 参见章节 |