10 የፋርስ ሰዎች በድፍረቷ ደነገጡ፤ የሜዶን ሰዎች በጽናቷ ፈሩ።
10 ፊትዋንም ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠርታ ሰርመዴ አደረገች፥ እርሱንም ለማሳት የተልባ እግር ልብስን ለበሰች።