ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
6 የቀሩት የቤቱሊያ ነዋሪዎች ወደ አሦራውያን ጦር ሰፈር ገብተው ዘረፉ፥ ብዙ ሀብትም አገኙ።
参见章节 复制
6 በቤጤልዋም የሚኖሩ ሰዎች ወደ አሦራውያን ሰፈር ወርደው ገንዘባቸውን በዘበዝዋቸው፤ ፈጽመውም ከበሩ።
参见章节 复制