Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 15:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ዑዚያም የሆነውን ነገር እንዲናገሩና ጠላቶቻቸውን ተከታትለው እንዲያጠፏቸው ወደ ቤቶማስታይም፥ ወደ ቤባይ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ ኮላና ወደ እስራኤል አውራጃ ሁሉ ላከ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ዖዝ​ያ​ንም ስለ ሆነው ሁሉ ይና​ገሩ ዘንድ፥ ሁሉም ይረዱ ዘንድ፥ ጠላ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም ተከ​ት​ለው ያጠ​ፏ​ቸው ዘንድ፥ ወደ ቤጦ​ም​ስ​ታ​ምና ወደ ቢቤ፥ ወደ ኮቤና ወደ ኮላ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም አው​ራጃ ሁሉ ላከ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 15:4
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告