本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በቤቱሊያ አካባቢ ባለው በተራራማው አገር ሰፍረው የነበሩት ሸሹ። በዚህ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ወታደር የሆኑ ሁሉ ፈጥነው ተከተሏቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነዚያም በቤጤልዋ ዙሪያ፥ በሰፈሩና በተራራማው ሀገር የነበሩ ሰዎች ሁሉ ተሸብረው ሸሹ፤ ያንጊዜም አርበኞች የሆኑ የእስራኤል ወንዶች ልጆች ሁሉ ተነሥተው ተከተሏቸው። 参见章节 |