本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አኪዮርን ከዑዚያ ቤት ጠሩት፤ መጥቶም በሕዝቡ ጉባኤ መካከል ከነበሩት ውስጥ አንድ ሰው የሆሎፎርኒስን ራስ በእጁ ይዞ ባየ ጊዜ በግንባሩ ተደፋ፥ መንፈሱም ከዳው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አክዮርንም ከዖዝያን ቤት ጠሩት፤ መጥቶም የሆሎፎርኒስን ራስ በአንድ ሰው እጅ ባየ ጊዜ ሰውነቱ ደንግጦ በሕዝቡ ጉባኤ መካከል በግንባሩ ወደቀ። 参见章节 |