本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይህን ከማድረጋችሁ በፊት ግን የእስራኤልን ቤት የናቀውንና ከእኛም ጋር እንዲሞት ወደ እኛ የላከውን ሰው እንዲያይና እንዲለይና አሞናዊውን አኪዮርን ጥሩልኝ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ይህንም ከማድረጋችሁ በፊት የእስራኤልን ወገን የካደውን ከእኛም ጋር ይሞት ዘንድ እርሱን ወደ እኛ የላከውን እርሱ መሆኑን አይቶ ያውቅ ዘንድ አሞናዊውን አክዮርን ጥሩልኝ” አለቻቸው። 参见章节 |