本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የአሦር ጦር ሠራዊት አለቆች ይህንን ቃል በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ነፍሳቸውም በጣም ታወከች፥ ታላቁ ጩኸታቸውና ለቅሶአቸው በጦር ሰፈሩ አስተጋባ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሦር የሠራዊት አለቆችም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ሰውነታቸውም ፈጽማ ደነገጠች፤ በታላቅ ድምፅም በሰፈር መካከል ፈጽመው ጮኹ። 参见章节 |