本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ባሮቹ አታልለውናል፤ አንዲት ዕብራዊት ሴት የንጉሥ ናቡከደነፆርን ቤት ኀፍረት አከናንባዋለች፤ የሆሎፎርኒስ ሬሣ መሬት ላይ ወድቋል፥ ራሱም በላዩ የለም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “እነዚህ ባሮች አታለሉን፤ እነሆ፥ የሆሎፎርኒስ ሬሳው በምድር ላይ ወድቋልና፥ ራሱም በላዩ የለምና አንዲት ዕብራዊት ሴት በንጉሡ በናቡከደነፆር ቤት ላይ ኀፍረትን አድርጋለች።” 参见章节 |