本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገር ግን የሚሰማው ሲያጣ፥ ገልጦ ወደ መኝታ ቤቱ ገባ፤ ሬሳው መሬት ላይ ወድቆ፥ አንገቱም ተቆርጦ ተወስዶ አገኘው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቃል የሚመልስለት ሰውም በአጣ ጊዜ ድንኳኑን ተርትሮ ወደ እልፍኙ ገባ፤ ሬሳውንም በወለሉ ላይ ወድቆ አገኘው። ራሱም በላዩ አልነበረም። 参见章节 |