14 ባጎስም የድንኳኑን በር አንኳኳ፥ ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎት ነበርና።
14 ባግዋም ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎታልና ገብቶ በድንኳኑ አንጻር ያለ በሩን መታ።