Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን መጥተው የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን “ጌታችንን ቀስቅስልን፥ ባሮቹ እስከ መጨረሻው ሊጠፉ ፈልገው ከእኛ ጋር ሊዋጉ ወደዚህ መውረድን ደፍረዋል” አሉት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ወደ ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም ድን​ኳን መጥ​ተው ለመ​ጋ​ቢው፥ “እነ​ዚህ ባሮች እስከ መጨ​ረ​ሻው ይጠፉ ዘንድ ሊዋ​ጉን ተደ​ፋ​ፍ​ረው ወር​ደ​ዋ​ልና ጌታ​ች​ንን ከእ​ን​ቅ​ልፉ ቀስ​ቅ​ሰው” አሉት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 14:13
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告