本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ራስ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ እያንዳንዱ ሰው የጦር መሣርያውን ይዞ ሁሉም በጭፍራቸው ሆነው ወደ ተራራው መውረጃ ወጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ ወንዶቹም ሁሉ መሣሪያቸውን ይዘው ወጡ፤ በተራራውም ዐቀበት በኩል ከበቧቸው። 参见章节 |