本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አኪዮርም የእስራኤል አምላክ ያደረገውን ሁሉ በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አመነ። ሸለፈቱን ተገርዞ የእስራኤልን ቤት ተቀላቀለ፥ እስከ ዛሬ ድረስም አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አክዮርም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን ተአምራት በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አምኖ ተገዘረ። እስከ ዛሬም ድረስ ከቤተ እስራኤል ጋር አንድ ሆነ። 参见章节 |