本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሬሳውን ከአልጋው አንከባለለችው፥ መጋረጃውን ከምሰሶው አወረደች፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወጥታ ለአገልጋይዋ የሆሎፎርኒስን ራስ ሰጠቻት፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሬሳውንም ከመኝታው ወደ ምድር ጣለችው፤ የራስጌ መጋረጃውንም ከምሰሶው አወረደች፤ ጥቂትም ዐረፈች፤ ወጥታም ለብላቴናዋ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ ሰጠቻት። 参见章节 |