Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 13:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ዮዲት አገልጋይዋን ሌላ ጊዜ እንደምታደርገው እስክትወጣ ድረስ ከመኝታ ቤቱ ውጭ ቆማ እንድትጠብቃት ነገረቻት፤ ለጸሎቷ እንደምትወጣ ነግራታለችና፤ ለባጎስም ይህንኑ ነገረችው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ዮዲ​ትም አገ​ል​ጋ​ይ​ዋን ወደ ውጭ ወጥታ በማ​ደ​ሪ​ያዋ ትቆም ዘንድ አዘ​ዘ​ቻት፤ “ወደ​ም​ጸ​ል​ይ​በት እወ​ጣ​ለሁ” ብላ​ታ​ለ​ችና እንደ ወት​ሮው በም​ት​መ​ጣ​በት ጊዜ ትጠ​ብ​ቃት ዘንድ አዘ​ዘ​ቻት፤ ለባ​ግ​ዋም እን​ደ​ዚሁ ነገ​ረ​ችው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 13:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告