本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዑዚያም እንዲህ አላት፦ “ልጄ ሆይ፥ በምድር ካሉ ሴቶች ሁሉ ይልቅ በልዑል እግዚአብሔር የተባረክሽ ነሽ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ የጠላቶቻችን አለቃ አንገት ለመቁረጥ የመራሽ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዖዝያንም እንዲህ አላት፥ “በዚህ ዓለም ከሚኖሩ ሴቶች ይልቅ አንቺ ልጄ፥ ልዑል እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ። ሰማይንና ምድርን የፈጠረ፥ የጠላቶቻችንን አለቃ ቸብቸቦ ትቈርጪ ዘንድ የረዳሽ እግዚአብሔር አምላክም ቡሩክ ነው። 参见章节 |